eectmedia

eectmedia

የጥሞና ቃል ክፍል 11

 “እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም ይሄዳሉ፥ አይደክሙም” (ኢሳ. 40፥31) (ከቍ. 23 – 31 ያለውን አንብብ) ሰይጣን ሰዎችን ለማጥቃት ከሚጠቀምባቸው መሣርያዎች አንዱ ተስፋ ማስቆረጥ ነው። ተስፋ ስንቆርጥ ጸልየንም ሆነ ጮኸን እግዚአብሔር የሚሰማን አይመስለንም። እንባቆም…

የጥሞና ቃል ክፍል 10

“ለበረከትም ሁን! You Shall Be a Blessing!” ዘፍ. 12፣2 በ1998 ዓ.ም. ግንቦት ወር ውስጥ Rev. Ruddy Wiebe ከተባሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ፕሪንሲፓልና ሌሎች 6 ከተለያዩ አገሮች የመጡ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች ጋር ፔንሲልቫንያና ኒውዮርክ ለአንድ ሳምንት በመዘዋወር በተለያዩ የአሜሪካ አብያተ ክርስቲያን…

የጥሞና ቃል ክፍል 9

የዳዊት ጸሎት ለመንፈስ ቅዱስ ምሪት  “ቅዱስ መንፈስህም በጽድቅ መንገድ ይምራኝ!” መዝ. (143፡10) በዚሁ ክፍል ዳዊት የጸለየው የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማወቅ ብቻ ሳይሆን ለማድረግ ነው። እግዚአብሔር ፈቃዱን ለቅዱሳኑ ቢያንስ በሦስት ዋና ዋና መንገዶች ይገጻል። 1ኛ. በቃሉ፣ 2ኛ. በመንፈሱና 3ኛ. በሁነታዎች። ቅዱስ ዳዊትን…

የጥሞና ቃል ክፍል 8

“ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል” ዮሐ. 16፥13 የመንፈስ ቅዱስ ምሪት፡-  የተለወጠ ሕይወት እንዲኖረን ያደርጋል፣ ማለትም የአሮጌው ሰው ባሕርያችንን (ዝሙት፣ ርኵሰት፣ መዳራት…) ከሕይወታችን እያስወገደ በመንፈስ ፍሬ ይተካዋል። ስለሆነም…

የጥሞና ቃል ክፍል 7

በመንፈስ ተመላለሱ! (πνεύματι περιπατειτε) ገላ. 5፡16 በጥንታዊው የግሪክ ቋንቋ (Coine Greek) “ፔሪፓቴኦ” የሚለው ቃል በአዲስ ኪዳን ውስጥ 95 ጊዜ ተጽፎ እናገኘዋለን። ትርጉሙም መሄድ፣ መመላለስ፣ መኖር፣ ራስን መግራት ማለት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በገላትያ 5፣16 ላይ “πνεύματι περιπατειτε ኒዩማቲ ፔሪፓተይተ” “በመንፈስ ተመላለሱ፣…

የጥሞና ቃል ክፍል 6

ሌሊቱ ይነጋል! “ሙሴም በባሕሩ ላይ እጁን ዘረጋ፣ እግዚአብሔርም ሌሊቱን ሁሉ ጽኑ የምስራቅ ነፋስ አምጥቶ ባሕሩን አስወገደው:: ባሕሩንም አደረቀው፣ ውኃውም ተከፈለ፤ የእሥራኤልም ልጆች በባሕሩ መካከል በየብስ ገቡ፣ ውኃውም በቀኛቸውና በግራቸው እንደ ግድግዳ ሆነላቸው…ንጋትም በሆነ ጊዜ እግዚአብሔር በእሳትና በደመና ዓምድ የግብጻውያንን ሠራዊት…

የጥሞና ቃል ክፍል 5

መዝ. 8፥3-9           “የጣቶችህን ሥራ ሰማዮችን ባየሁ ጊዜ፥ ጨረቃንና ከዋክብትን አንተ የሠራሃቸውን ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ትጐበኘውም ዘንድ የሰው ልጅ ምንድር ነው? ከመላእክት እጅግ ጥቂት አሳነስኸው በክብርና በምስጋና ዘውድ ከለልኸው። በእጆችህም ሥራ ሁሉ ላይ ሾምኸው ሁሉን ከእግሮቹ በታች አስገዛህለት፥…

የጥሞና ቃል ክፍል 4

መዝ. 119፥97-105 “አቤቱ፥ ሕግህን እንደ ምን እጅግ ወደድሁ! ቀኑን ሁሉ እርሱ ትዝታዬ ነው። ለዘላለም ለእኔ ነውና ትእዛዝህ ከጠላቶቼ ይልቅ አስተዋይ አደረገኝ። ምስክርህ ትዝታዬ ነውና ካስተማሩኝ ሁሉ ይልቅ አስተዋልሁ። ትእዛዝህን ፈልጌአለሁና ከሽማግሌዎች ይልቅ አስተዋልሁ። ቃልህን እጠብቅ ዘንድ ከክፉ መንገድ ሁሉ እግሬን…

የጥሞና ቃል ክፍል 3

የይበቃኛል መንፈስ/ Spirit of Contentment 1ጢሞ. 6፥6-12 “ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው ግን እግዚአብሔርን መምሰል እጅግ ማትረፊያ ነው ወደ ዓለም ምንም እንኳ አላመጣንምና፥ አንዳችንም ልንወስድ አይቻለንም፤ ምግብና ልብስ ከኖረን ግን፥ እርሱ ይበቃናል፤ ዳሩ ግን ባለ ጠጎች ሊሆኑ የሚፈልጉ በጥፋትና በመፍረስ ሰዎችን በሚያሰጥምና…

የጥሞና ቃል ክፍል 2

“ወደ እግዚአብሔር ቤት በገባህ ጊዜ እግርህን ጠብቅ ለመስማት መቅረብ ከሰነፎች መሥዋዕት ይበልጣልና . . . እግዚአብሔር በሰማይ፥ አንተም በምድር ነህና በአፍህ አትፍጠን፥ በእግዚአብሔርም ፊት ቃልን ይናገር ዘንድ ልብህ አይቸኵል ስለዚህም ቃልህ ጥቂት ትሁን” (መክ. 5፥1-2)   ይህንን ቃል አንብቤ በዘመናችን…