የዕብራውያን መጽሐፍ ጥናት አፈጻጸምን ለመገምገም የተዘጋጀ መጠይቅ
የመጠይቁ አላማ
የዚህ መጠይቅ ዓላማ ከአጥኝዎች እና ከአስጠኚዎች መረጃዎችን በመሰብሰብ በአሁኑ ጊዜ በኢትዮዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን በቶሮንቶ እየተካሄደ ያለውን የዕብራውያን መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አፈጻጸም መገምገም ነው፡፡ በመቀጠልም በሚገኘው የግምገማ ዉጤት መሰረት በጥናቱ ሂደት የታዩት መልካም ነገሮችን የበለጠ ለማጎልበትና እንዲሁም ውሰንነቶች ካሉም በማረም በቀጣይ የሚካሄዱ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች ይበልጥ አሳታፊ፣ ተዛማጅነት ያላቸው እና ለተሳታፊዎች መንፈሳዊ ዕድገት ጉልህ አስተዋጾ እንዲኖራቸው ማስቻል ነው፡፡
በመሆኑም እባክዎን የሚከተሉትን ጥያቄዎች አንብበው በተቻለ መጠን በታማኝነት በ ”Online” ወይም በ “Hard copy” እስከ October 20, 2025 ድረስ ባለው ጊዜ ሞልተው እንዲመልሱ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን።
እናመሰግናለን !!
Bible Study Registration Form
Join our Bible study group by filling out this quick registration form! Provide your full name, phone number, email, home address, and preferred study day (Monday, Tuesday, Wednesday, Thursday or Saturday). All fields are required to ensure we can stay in touch. The form is easy to use, works on any device, and securely collects your information. Once submitted, we’ll follow up with details about our group sessions. Sign up today to grow in faith with us!