Category Church update

እግዚአብሔር ረዳቴ ነው አልፈራም | ከፓስተር ሊንዳ

መልእክት ለወላጆች – ኮሮና ቫይረስና በቤት የተቀመጡ ልጆቻችን ከፓስተር ሊንዳ ግንዛቤያቸ እንደየእድሜያቸው ቢለያይም ልጆቻችን ስለኮሮና ቫይረስ ሰምተዎል። ከkG ጀምሮ ያሉት ከተቀየሩት ሁኔታዎች በተያያዘ አዲስ ክስተት መፈጠሩን ይረዳሉ።ዴይ ኬር የሚሄዱት መሄድ ባለመቻላቸው ፣ትምህርት ቤት የሚሄዱትም በመቅረታቸው፣ወደ ሱቆችና ሞሎች ፣ሪክሬሽን ሴንተርና ፕሌይ…

ማሳሰቢያ፦ ለኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን ቅዱሳን ሁላችሁ!

ተሰብስበን አንድ ላይ ማምለክ ካቆምንበት ሳምንት ጀምሮ በተገኘው አማራጭ በቴክኖሎጂ አማካይነት እየታገዝን Online የእግዚአብሔርን ቃል እየተካፈልን እንገኛለን፡፡ ወገኖችም በቴሌፎንና Skype እየተደዋወላችሁ እየጸለያችሁ እንደሆነ እናውቃለን፤ ስለዚህም ጌታ ይባርካችሁ፡፡ አሁን ያለው ነገር ቆሞ እንደገና ተገናኝተን አብረን ጌታን ለማምለክ በጣም እንናፍቃለን፡፡ ቀጥሎ ለቤተክርስቲያን…