እግዚአብሔር መድጏኒት ነው | በፓስተር ዶ/ር አለማየሁ ጎንደሬ
እግዚአብሔር መድጏኒት ነው።ኢሳይያስ 43:3, ሉቃስ 2:11 ኮቪድ 19 የዘመናችን አስፈሪ ወረርሽኝ በሽታ አለምን እጅግ ከማሳሰብ አልፎ ጭንቀት እንቅልፍና ሰላም ማጣትን ያስከተለ እንደሆነ የታወቀ ነው። ለዚህ ኮሮና ቫይረስ መድጏኒት ለማግኘት በአለም ያሉ ጠቢባንና የምርምር ሰዎች ሌት ተቀን ቢለፉም በቅርብ መፍትኸ የሚሰጥ…
This category was created for Dr Efrem’s weekly devotion postings
እግዚአብሔር መድጏኒት ነው።ኢሳይያስ 43:3, ሉቃስ 2:11 ኮቪድ 19 የዘመናችን አስፈሪ ወረርሽኝ በሽታ አለምን እጅግ ከማሳሰብ አልፎ ጭንቀት እንቅልፍና ሰላም ማጣትን ያስከተለ እንደሆነ የታወቀ ነው። ለዚህ ኮሮና ቫይረስ መድጏኒት ለማግኘት በአለም ያሉ ጠቢባንና የምርምር ሰዎች ሌት ተቀን ቢለፉም በቅርብ መፍትኸ የሚሰጥ…
“እነሆ፥ እኔ የሥጋ ለባሽ ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ነኝ፤ በውኑ እኔን የሚያቅተኝ ነገር አለን?” ኤር. 32፥27
በክፉ ቀንም መሸሸጊያ ነው; በእርሱም የሚታመኑትን ያውቃል (ናሆም 1:7)
እግዚአብሔር ጋሻህ ነው።—–ዘፍጥረት 15:1እግዚአብሔር የጽድቅ ጋሻ ነው (መዝ 7:10)ጋሻ ማለት መከለያ፣ መሸሸጊያ፣ መደበቂያ፣ መከላከያ፣ ማሰመለጪያ ሊባል ይችላል።
“አቤንኤዘር ” . . .እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል” 1 ሳሙ. 7፥12
በሰሞኑ ህማማት ሳምንት በዛሬው የሐሙስ ቀን ጌታ ኢየሱስ ከአሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርቱ ጋር እራት ሊበላ በማእድ የተቀመጠበት እንደነበረ መጽሐፍ ይነግረናል።
ሁለት ሚልዮን የሚያህል ሕዝብ በውኃ ጥም ሲያጉረመርም መሪዎች ምን ማድረግ ይቻላሉ? ምንስ ማለት ይችላሉ? የምድረ በዳ ጉዞ እምነትን የሚፈትን ጉዞ ነው፣ አማኝ የሚናወጥበትና የሚበጠርበት ጉዞ ነው። ሰው በምድረ በዳ ሲያልፍ እንኳን በመሪዎች ላይ በእግዚአብሔር በራሱም ላይ እንኳ ብዙ መናገር የሚቃጣበት…
“ኢየሱስ ወደ መቅደሰ ገባና በመቅደሱ የሚሸጡትንና የሚገዙትን ሁሉ አወጣ: የገንዘብ ለዋጮችንም ወንበሮች ገለበጠና ቤቴ የጸሎት ቤት ተብሎ ተጽፎአል: እናንተ ግን የወንበዶች ዋሻ አደረጋችጏት አላቸው”። ማቴዎስ 21:12-13
ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ “ኤርምያስ ገና በግዞት ቤት አደባባይ ታስሮ ሳለ የእግዚአብሔር ቃል ሁለተኛ ጊዜ እንዲህ ሲል መጣለት። ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን…
ጻድቅ ግን በእምነት በሕይወት ይኖራል በያለንበት ለቅዱሳን ሁሉ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ምሕረትና ቸርነት እንድበዛላቾሁ ከልቤ እመኝላቾጏለሁ።