እግዚአብሔር ረዳቴ ነው አልፈራም | ከፓስተር ሊንዳ
መልእክት ለወላጆች – ኮሮና ቫይረስና በቤት የተቀመጡ ልጆቻችን ከፓስተር ሊንዳ ግንዛቤያቸ እንደየእድሜያቸው ቢለያይም ልጆቻችን ስለኮሮና ቫይረስ ሰምተዎል። ከkG ጀምሮ ያሉት ከተቀየሩት ሁኔታዎች በተያያዘ አዲስ ክስተት መፈጠሩን ይረዳሉ።ዴይ ኬር የሚሄዱት መሄድ ባለመቻላቸው ፣ትምህርት ቤት የሚሄዱትም በመቅረታቸው፣ወደ ሱቆችና ሞሎች ፣ሪክሬሽን ሴንተርና ፕሌይ ግራውንድ እንደ ቀድሞ ባለመሄዳቸው ልጆች ከበድ ላይ ነገር እንደተፈጠረ ይረዳሉ። የተፈጠረው አዲስ ነገር ፍርሀትና ስጋት…