Category Weekly Devotion

እግዚአብሔር መድጏኒት ነው | በፓስተር ዶ/ር አለማየሁ ጎንደሬ

እግዚአብሔር መድጏኒት ነው።ኢሳይያስ 43:3, ሉቃስ 2:11 ኮቪድ 19 የዘመናችን አስፈሪ ወረርሽኝ በሽታ አለምን እጅግ ከማሳሰብ አልፎ ጭንቀት እንቅልፍና ሰላም ማጣትን ያስከተለ እንደሆነ የታወቀ ነው። ለዚህ ኮሮና ቫይረስ መድጏኒት ለማግኘት በአለም ያሉ ጠቢባንና የምርምር ሰዎች ሌት ተቀን ቢለፉም በቅርብ መፍትኸ የሚሰጥ…

በግምባራቸው ወደቁ የእግዚአብሔርም ክብር ተገለጠላቸው

ሁለት ሚልዮን የሚያህል ሕዝብ በውኃ ጥም ሲያጉረመርም መሪዎች ምን ማድረግ ይቻላሉ? ምንስ ማለት ይችላሉ? የምድረ በዳ ጉዞ እምነትን የሚፈትን ጉዞ ነው፣ አማኝ የሚናወጥበትና የሚበጠርበት ጉዞ ነው። ሰው በምድረ በዳ ሲያልፍ እንኳን በመሪዎች ላይ በእግዚአብሔር በራሱም ላይ እንኳ ብዙ መናገር የሚቃጣበት…

ኢየሱስ ቤቱን ያጸዳል! | ፖስተር ዶ/ር አለማየሁ ጎንደሬ

“ኢየሱስ ወደ መቅደሰ ገባና በመቅደሱ የሚሸጡትንና የሚገዙትን ሁሉ አወጣ: የገንዘብ ለዋጮችንም ወንበሮች ገለበጠና ቤቴ የጸሎት ቤት ተብሎ ተጽፎአል: እናንተ ግን የወንበዶች ዋሻ አደረጋችጏት አላቸው”። ማቴዎስ 21:12-13

ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ

ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ “ኤርምያስ ገና በግዞት ቤት አደባባይ ታስሮ ሳለ የእግዚአብሔር ቃል ሁለተኛ ጊዜ እንዲህ ሲል መጣለት። ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን…