የጥሞና ቃል ክፍል 21
“የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው፥ የተሰበርውንና የተዋረደውን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም” መዝ. 51፥17 እግዚአብሔር ለክብሩ የሚጠቀምባቸው ሰዎች የተሰበሩ ሰዎች ናቸው፤ ምክንያቱ እግዚአብሔር የሚቀበለው መሥዋዕት ከተሰበረ መንፈስና ከተዋረደ ልብ ነውና። ያዕቆብ በጵንኤል ሸለቆ ሥጋዊ ብርታቱ ከተሰበረ በኋላ፣ የጭኑን ሹልዳ እግዚብሔር ነክቶት እያነከሰ…
“የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው፥ የተሰበርውንና የተዋረደውን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም” መዝ. 51፥17 እግዚአብሔር ለክብሩ የሚጠቀምባቸው ሰዎች የተሰበሩ ሰዎች ናቸው፤ ምክንያቱ እግዚአብሔር የሚቀበለው መሥዋዕት ከተሰበረ መንፈስና ከተዋረደ ልብ ነውና። ያዕቆብ በጵንኤል ሸለቆ ሥጋዊ ብርታቱ ከተሰበረ በኋላ፣ የጭኑን ሹልዳ እግዚብሔር ነክቶት እያነከሰ…
“በመንፈቀ ሌሊት ግን ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩ እግዚአብሔርን በዜማ ያመሰግኑ ነበር፥ እስረኞቹም ያደምጡአቸው ነበር። ድንገትም የወኅኒው መሠረት እስኪናወጥ ድረስ ታላቅ የምድር መንቀጥቀጥ ሆነ፤ በዚያን ጊዜም ደጆቹ ሁሉ ተከፈቱ የሁሉም እስራት ተፈታ” (ሐ.ሥ. 16፥25-26) በጨለመብን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ጣልቃ ሲገባ እንዲህ ይሆናል።…
“እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት” ዕብ. 13፥15 ገና ልጅ እያለሁ ክረምት ት/ቤት ተዘግቶ ከነበርኩበት ከተማ ሌላ ትንሽ ከተማ ወደሚኖሩ ዘመዶች ሄጄ የገጠመኝ እስካሁን አልረሳውም። መንደሩ የተጠባበቁ ቤቶች ያሉበት ነበር። ካረፍሁበት ቤት ወዲያ ሌሊት…
“እነሆ፥ እግዚአብሔር የሚገሥጸው ሰው ምስጉን ነው። ስለዚህ ሁሉን የሚችለውን የአምላክን ተግሣጽ አትናቅ። እርሱ ይሰብራል፥ ይጠግንማል ያቈስላል፥ እጆቹም ይፈውሳሉ” ኢዮብ 5፥17-18 ይህ ቃል በኢዮብ መጽሐፍ ከሚገኙ አስደናቂ እውነቶች አንዱ ነው። እርስዎ አሁን ያሉበት ሁኔታ…
አቤንኤዘር ” . . .እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል . . .” 1 ሳሙ. 7፥12 עַד־הֵ֖נָּה (ዓድ-ሔና) የሚለው የዕብራይስጡ ቃል “እስከዚህ ድረስ” ወይም “እስከ ዛሬ/አሁን ድረስ” የሚል መንታ ትርጉም ይሰጣል። አንዱ ቦታን ሲያመለክት ሁለተኛው ደግሞ ጊዜን…
“በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ ለጥቂት ጊዜ መከራን ከተቀበላችሁ በኋላ ራሱ ፍጹማን ያደርጋችኋል ያጸናችሁማል ያበረታችሁማል። ለእርሱ ክብርና ኃይል እስከዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን!” (1ጴጥ. 5፥10) …
“ጴጥሮስም ሁሉን ወደ ውጭ አስወጥቶ ተንበርክኮም ጸለየ፥ ወደ ሬሳውም ዘወር ብሎ። ጣቢታ ሆይ፥ ተነሺ አላት። እርስዋም ዓይኖችዋን ከፈተች ጴጥሮስንም ባየች ጊዜ ተቀመጠች። እጁንም ለእርስዋ ሰጥቶ አስነሣት፤ ቅዱሳንንና መበለቶችንም ጠራ ሕያውም ሆና በፊታቸው አቆማት” (ሐ.ሥ. 9፥40-41) ዛሬ የሞተብህ ነገር አለ? የሞተብሽ…
“ኢያሱም ካህናቱን፦ የቃል ኪዳኑን ታቦት ተሸክማችሁ በሕዝቡ ፊት እለፉ ብሎ ተናገራቸው የቃል ኪዳኑንም ታቦት ተሸክመው በሕዝቡ ፊት አለፉ” (ኢያሱ 3፥6) እስራኤል ዮርዳኖስን ለመሻገር ታቦቱን ማስቀደም ነበረባቸው። እግዚአብሔር ይህንን ትዕዛዝ ለካህናቱ የሰጠውም ታቦቱ የእግዚአብሔር አብሮነት ተምሳሌት ስለ ነበር ነው። ሌላው ታቦቱ…
“ነገ እግዚአብሔር በመካከላችሁ ድንቅ ነገር ያደርጋልና ተቀደሱ” (ኢያሱ 3፥5) እስራኤላውያን ይርዳኖስን እንዲሻገሩ የተመረጠው ጊዜ የሚገርም ጊዜ ነበር፣ ወንዙ በጣም የሚሞላበት ወቅት! ለምን? እግዚአብሔር ዛሬም እንዲሁ ችግሮች ሲሞሉ (ሲበዙ) አልያም ብዙ ጠበቅሁት፣ ብዙ ጸለይኩበት የምንላቸው…
ከሰጢም ተነሱ፣ ዮርዳኖስን ተሻገሩ፣ ተስፋውን ውረሱ” (ኢያሱ 3) እስራኤል ዮርዳኖስን ሳይሻገሩ በሰጢም ብዙ ጊዜ ቆይተዋል። በቆይታቸው ጊዜም ብዙ ነገር ደርሶባቸዋል። ለምሳሌ ከሌሎች ጋር ተደባለቁ፣ የሌሎችን ባህል በመሃከላቸው አስገቡ፤ ተስፋቸውን ጣሉ (ተዉ)፣ ብዙ ኀሳረ-መከራን አዩ።…