የጥሞና ቃል ክፍል 31

“ኢየሱስም በቢታንያ በለምጻሙ በስምዖን ቤት ሳለ፥ አንዲት ሴት ዋጋው እጅግ የበዛ ሽቱ የሞላው የአልባስጥሮስ ብልቃጥ ይዛ ወደ እርሱ ቀረበች በማዕድም ተቀምጦ ሳለ በራሱ ላይ አፈሰሰችው። ደቀ መዛሙርቱም ይህን አይተው ተቈጡና። ይህ ጥፋት ለምንድር ነው? ይህ በብዙ ዋጋ ተሽጦ ለድሆች ሊሰጥ…

የጥሞና ቃል ክፍል 30

“ለክርስቶስ ወንጌል እንደሚገባ ኑሩ!” (ፊል. 1፥27-30) ክርስቶስ ሕይወት ነው፣ ሕይወትም ኑሮ ነው። ቅዱስ ጳውሎስ “ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ሞትም ጥቅም ነው” (ፊል. 1፥21) ብሏል። ወደ ጌታ ስንመጣ ምንም ነገር ከማድረጋችን በፊት አስቀድመን ከእርሱ ጋር መኖር መለማመድ አለብን። ከአገልግሎት በፊት መኖር አስፈላጊ…

የጥሞና ቃል ክፍል 29

“ጌታም ባያት ጊዜ አዘነላትና። አታልቅሽ አላት። ቀርቦም ቃሬዛውን ነካ፥ የተሸከሙትም ቆሙ፤ አለውም። አንተ ጐበዝ፥ እልሃለሁ፥ ተነሣ። የሞተውም ቀና ብሎ ተቀመጠ ሊናገርም ጀመረ፥ ለእናቱም ሰጣት” (ሉቃስ 7፥13-17)  ጌታ ኢየሱስ በአንድ መቶ አለቃ እምነት እየተደነቀ ከቅፍርናሆም ናይን ወደምትባል ከተማ አመራ። በናይን ከተማም…

የጥሞና ቃል ክፍል 28

“ነገር ግን ቃል ተናገር፥ ብላቴናዬም ይፈወሳል!” (ሉቃስ 7፥7) ሉቃስ ምዕራፍ ሰባት ብዙ አስደናቂ ታሪኮችን ይዟል። የመጀምሪያው ኢየሱስ ወደ ቅፍርናሆም ሲገባ የተገለጠው የአንድ መቶ አለቃ እምነት ነበር። ይህ መቶ አለቃ የሮማውያንን መንግሥት የሚያገለግል ባለ ሥልጣን ነበር። በዚያን ጊዜ የእስራኤል ምድር ከአንድ…