የጥሞና ቃል ክፍል 27
“አብርሃም ባያውቀን እስራኤልም ባይገነዘበን አንተ አባታችን ነህ አቤቱ፥ አንተ አባታችን ነህ፥ ስምህም ከዘላለም ታዳጊያችን ነው” (ኢሳ. 63፥16) “አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም አባት ብላችሁ አትጥሩ!” (ማቴ. 23፥9) በምዕራቡ ዓለም ባህል በየዓመቱ የሚከበር “የአባቶች ቀን” የሚባል ዕለት አለ።…

“ኑ፥ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን ለአምላክ ለመድኃኒታችን እልል እንበል” መዝ. 95፥1 ቅዱስ ዳዊት “ኑ፥ በእግዚአብሔር ደስ ይበለን!” የሚል ጥሪ አቅርቦአል። እንደ ገናም “ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ሲሉኝ ደስ አለ” ይላል። ቅዱስ ጳውሎስም “ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፣ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ” (ፊል.…
“እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት” (1ጴጥ. 5፥7) እግዚአብሔር ሕዝቡን ያስባል፤ እግዚአብሔር ኪዳኑን ያስባል (መዝ. 106፥45)። እግዚአብሔር ቃሉን ያስባል (መዝ. 105፥8)። እግዚአብሔር እንዲያስበን ምን ማድረግ አለብን? 1ኛ. ራሳችንን ለእግዚአብሔር መስጠት 2ኛ በስፍራችን መቀመጥ፣ በስፍራችን ሆነን እግዚአብሔርን መጠበቅ።…
“የጣቶችህን ሥራ ሰማዮችን ባየሁ ጊዜ፥ ጨረቃንና ከዋክብትን አንተ የሠራሃቸውን ታስበው ዘንድ ሰው ምንድር ነው? ትጐበኘውም ዘንድ የሰው ልጅ ምንድር ነው?”(መዝ. 8፥3-4) የሰው ልጆች ሁሉ ፌደራል አባት አዳም ባለመታዘዝ ኃጢአት ከወደቀበት ጊዜ አንስቶ ከእግዚአብሔር የመሸሽ ዝንባሌ የሰው ሁሉ ባሕርያዊ ጠባይ ሆኗል።…