የጥሞና ቃል ክፍል 23
“ኢዮሣፍጥም ፈራ፥ እግዚአብሔርንም ሊፈልግ ፊቱን አቀና በይሁዳም ሁሉ ጾም አወጀ” (2ዜና 20፥3) በዚህ ክፍል ኢዮሳፍጥ በሦስት ጠላት ነገሥታት መከበቡን እናያለን። የሞዓብና የአሞን ልጆች ከምዑናውያን ጋር ኢዮሣፍጥን ሊወጉ መሰለፋቸውን ለኢዮሳፍጥ ወሬ ደረሰው ይላል። ኢዮሳፍጥም ሰው ነውና እንኳን ሦስት ጠላት አንድ ጠላትም…

“እግዚአብሔር ታላቅ እንደ ሆነ፥ ጌታችንም ከአማልክት ሁሉ እንዲበልጥ አውቄአለሁና፤ በሰማይና በምድር በባሕርና በጥልቆች ሁሉ፥ እግዚአብሔር የወደደውን ሁሉ አደረገ” (መዝ. 135፥5) እዚህ ላይ “አውቄአለሁ” የሚለውን የቃሉ ማሰርያ አንቀጽ ልብ እንበል። ይህ የአእምሮ እውቀት ሳይሆን በሕይወት ልምምድ የሚገኝ እውቀትን ያመለክታል። ይህም ከእግዚአብሔር…
“የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው፥ የተሰበርውንና የተዋረደውን ልብ እግዚአብሔር አይንቅም” መዝ. 51፥17 እግዚአብሔር ለክብሩ የሚጠቀምባቸው ሰዎች የተሰበሩ ሰዎች ናቸው፤ ምክንያቱ እግዚአብሔር የሚቀበለው መሥዋዕት ከተሰበረ መንፈስና ከተዋረደ ልብ ነውና። ያዕቆብ በጵንኤል ሸለቆ ሥጋዊ ብርታቱ ከተሰበረ በኋላ፣ የጭኑን ሹልዳ እግዚብሔር ነክቶት እያነከሰ…
“በመንፈቀ ሌሊት ግን ጳውሎስና ሲላስ እየጸለዩ እግዚአብሔርን በዜማ ያመሰግኑ ነበር፥ እስረኞቹም ያደምጡአቸው ነበር። ድንገትም የወኅኒው መሠረት እስኪናወጥ ድረስ ታላቅ የምድር መንቀጥቀጥ ሆነ፤ በዚያን ጊዜም ደጆቹ ሁሉ ተከፈቱ የሁሉም እስራት ተፈታ” (ሐ.ሥ. 16፥25-26) በጨለመብን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ጣልቃ ሲገባ እንዲህ ይሆናል።…