የጥሞና ቃል ክፍል 19

“እንግዲህ ዘወትር ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት፥ ማለት ለስሙ የሚመሰክሩ የከንፈሮችን ፍሬ፥ በእርሱ እናቅርብለት” ዕብ. 13፥15 ገና ልጅ እያለሁ ክረምት ት/ቤት ተዘግቶ ከነበርኩበት ከተማ ሌላ ትንሽ ከተማ ወደሚኖሩ ዘመዶች ሄጄ የገጠመኝ እስካሁን አልረሳውም። መንደሩ የተጠባበቁ ቤቶች ያሉበት ነበር። ካረፍሁበት ቤት ወዲያ ሌሊት…

የጥሞና ቃል ክፍል 18

“እነሆ፥ እግዚአብሔር የሚገሥጸው ሰው ምስጉን ነው። ስለዚህ ሁሉን የሚችለውን የአምላክን ተግሣጽ አትናቅ። እርሱ ይሰብራል፥ ይጠግንማል ያቈስላል፥ እጆቹም ይፈውሳሉ” ኢዮብ 5፥17-18                ይህ ቃል በኢዮብ መጽሐፍ ከሚገኙ አስደናቂ እውነቶች አንዱ ነው። እርስዎ አሁን ያሉበት ሁኔታ…

የጥሞና ቃል ክፍል 17

አቤንኤዘር ” . . .እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል . . .” 1 ሳሙ. 7፥12         עַד־הֵ֖נָּה (ዓድ-ሔና) የሚለው የዕብራይስጡ ቃል “እስከዚህ ድረስ” ወይም “እስከ ዛሬ/አሁን ድረስ” የሚል መንታ ትርጉም ይሰጣል። አንዱ ቦታን ሲያመለክት ሁለተኛው ደግሞ ጊዜን…

የጥሞና ቃል ክፍል 16

“በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ ለጥቂት ጊዜ መከራን ከተቀበላችሁ በኋላ ራሱ ፍጹማን ያደርጋችኋል ያጸናችሁማል ያበረታችሁማል። ለእርሱ ክብርና ኃይል እስከዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን!” (1ጴጥ. 5፥10)                        …