የጥሞና ቃል ክፍል 15
“ጴጥሮስም ሁሉን ወደ ውጭ አስወጥቶ ተንበርክኮም ጸለየ፥ ወደ ሬሳውም ዘወር ብሎ። ጣቢታ ሆይ፥ ተነሺ አላት። እርስዋም ዓይኖችዋን ከፈተች ጴጥሮስንም ባየች ጊዜ ተቀመጠች። እጁንም ለእርስዋ ሰጥቶ አስነሣት፤ ቅዱሳንንና መበለቶችንም ጠራ ሕያውም ሆና በፊታቸው አቆማት” (ሐ.ሥ. 9፥40-41) ዛሬ የሞተብህ ነገር አለ? የሞተብሽ…

“ኢያሱም ካህናቱን፦ የቃል ኪዳኑን ታቦት ተሸክማችሁ በሕዝቡ ፊት እለፉ ብሎ ተናገራቸው የቃል ኪዳኑንም ታቦት ተሸክመው በሕዝቡ ፊት አለፉ” (ኢያሱ 3፥6) እስራኤል ዮርዳኖስን ለመሻገር ታቦቱን ማስቀደም ነበረባቸው። እግዚአብሔር ይህንን ትዕዛዝ ለካህናቱ የሰጠውም ታቦቱ የእግዚአብሔር አብሮነት ተምሳሌት ስለ ነበር ነው። ሌላው ታቦቱ…
“ነገ እግዚአብሔር በመካከላችሁ ድንቅ ነገር ያደርጋልና ተቀደሱ” (ኢያሱ 3፥5) እስራኤላውያን ይርዳኖስን እንዲሻገሩ የተመረጠው ጊዜ የሚገርም ጊዜ ነበር፣ ወንዙ በጣም የሚሞላበት ወቅት! ለምን? እግዚአብሔር ዛሬም እንዲሁ ችግሮች ሲሞሉ (ሲበዙ) አልያም ብዙ ጠበቅሁት፣ ብዙ ጸለይኩበት የምንላቸው…
ከሰጢም ተነሱ፣ ዮርዳኖስን ተሻገሩ፣ ተስፋውን ውረሱ” (ኢያሱ 3) እስራኤል ዮርዳኖስን ሳይሻገሩ በሰጢም ብዙ ጊዜ ቆይተዋል። በቆይታቸው ጊዜም ብዙ ነገር ደርሶባቸዋል። ለምሳሌ ከሌሎች ጋር ተደባለቁ፣ የሌሎችን ባህል በመሃከላቸው አስገቡ፤ ተስፋቸውን ጣሉ (ተዉ)፣ ብዙ ኀሳረ-መከራን አዩ።…