የጥሞና ቃል ክፍል 11
“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም ይሄዳሉ፥ አይደክሙም” (ኢሳ. 40፥31) (ከቍ. 23 – 31 ያለውን አንብብ) ሰይጣን ሰዎችን ለማጥቃት ከሚጠቀምባቸው መሣርያዎች አንዱ ተስፋ ማስቆረጥ ነው። ተስፋ ስንቆርጥ ጸልየንም ሆነ ጮኸን እግዚአብሔር የሚሰማን አይመስለንም። እንባቆም…

“ለበረከትም ሁን! You Shall Be a Blessing!” ዘፍ. 12፣2 በ1998 ዓ.ም. ግንቦት ወር ውስጥ Rev. Ruddy Wiebe ከተባሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ኮሌጅ ፕሪንሲፓልና ሌሎች 6 ከተለያዩ አገሮች የመጡ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች ጋር ፔንሲልቫንያና ኒውዮርክ ለአንድ ሳምንት በመዘዋወር በተለያዩ የአሜሪካ አብያተ ክርስቲያን…
የዳዊት ጸሎት ለመንፈስ ቅዱስ ምሪት “ቅዱስ መንፈስህም በጽድቅ መንገድ ይምራኝ!” መዝ. (143፡10) በዚሁ ክፍል ዳዊት የጸለየው የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማወቅ ብቻ ሳይሆን ለማድረግ ነው። እግዚአብሔር ፈቃዱን ለቅዱሳኑ ቢያንስ በሦስት ዋና ዋና መንገዶች ይገጻል። 1ኛ. በቃሉ፣ 2ኛ. በመንፈሱና 3ኛ. በሁነታዎች። ቅዱስ ዳዊትን…
“ግን እርሱ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል፤ የሚሰማውን ሁሉ ይናገራል እንጂ ከራሱ አይነግርምና፤ የሚመጣውንም ይነግራችኋል” ዮሐ. 16፥13 የመንፈስ ቅዱስ ምሪት፡- የተለወጠ ሕይወት እንዲኖረን ያደርጋል፣ ማለትም የአሮጌው ሰው ባሕርያችንን (ዝሙት፣ ርኵሰት፣ መዳራት…) ከሕይወታችን እያስወገደ በመንፈስ ፍሬ ይተካዋል። ስለሆነም…