በCOVID-19 ወረርሽኝ ምክንያት የ2ኛው ሳምንት ጾምና ጸሎት”
“እስኪምረን ድረስ. . . .” መዝ. 123፥2
“እስኪምረን ድረስ. . . .” መዝ. 123፥2
ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ “ኤርምያስ ገና በግዞት ቤት አደባባይ ታስሮ ሳለ የእግዚአብሔር ቃል ሁለተኛ ጊዜ እንዲህ ሲል መጣለት። ስሙ እግዚአብሔር የሆነ፥ ያደረገው እግዚአብሔር፥ ያጸናውም ዘንድ የሠራው እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን…
ጻድቅ ግን በእምነት በሕይወት ይኖራል በያለንበት ለቅዱሳን ሁሉ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም ምሕረትና ቸርነት እንድበዛላቾሁ ከልቤ እመኝላቾጏለሁ።
“በተከበበ ከተማ የሚያስደንቅ ምሕረቱን በእኔ የገለጠ እግዚአብሔር ይመስገን። እኔስ ከዓይንህ ፊት ተጣልሁ፥ በድንጋጤ አልሁ፤ አንተ ግን ወደ አንተ በጮኽሁ ጊዜ የልመናዬን ቃል ሰማኸኝ” (መዝ. 31:21).