መልክና ምሳሌ | ክፍል 3
ይህ ስብከት በዚህ ጥቅስ ላይ ያጠነጠነ ነው …እናንተም የራሳችሁ አይደላችሁም፤ በዋጋ ተገዝታችኋልና፤…” 1 ቆሮ 6:19-20 — Send in a voice message:
ይህ ስብከት በዚህ ጥቅስ ላይ ያጠነጠነ ነው …እናንተም የራሳችሁ አይደላችሁም፤ በዋጋ ተገዝታችኋልና፤…” 1 ቆሮ 6:19-20 — Send in a voice message:
“ከሰማይም በታች ካሉ ሕዝብ ሁሉ በጸሎት የተጉ አይሁድ በኢየሩሳሌም ይኖሩ ነበር” በሚል ርእስ ዘወትር አርብ የምንማረው ትምህርት አምስተኛው ክፍል. Friday May 24, 2019 — Send in a voice message:
ልጁን በእኔ ሁኔታ መግለጥ | በፓስተር ዮናታን አሰፋ | መልክና ምሳሌ ክፍል 4 | — Send in a voice message:
“እኔ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር አከበርሁህ” (ዮሐ. 17፥4) ይህንን ቃል ሳነበው እጅግ አስገረመኝ። ጌታ ኢየሱስ በአገልግሎቱ ሁለት ነገሮችን እንዳደረገ ያሳያል። 1ኛ እግዚአብሔር አብ የሰጠውን ሥራ “ፈጸምኩ” ይላል። 2ኛው “አከበርኩህ” ይላል። በሕይወታችን ዘመን እግዚአብሔር የሰጠን ሥራዎች አሉ። በእርግጥ ደህንነታችን የተመሠረተው…