ማሳሰቢያ፦ ለኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን ቅዱሳን ሁላችሁ!

ተሰብስበን አንድ ላይ ማምለክ ካቆምንበት ሳምንት ጀምሮ በተገኘው አማራጭ በቴክኖሎጂ አማካይነት እየታገዝን Online የእግዚአብሔርን ቃል እየተካፈልን እንገኛለን፡፡ ወገኖችም በቴሌፎንና Skype እየተደዋወላችሁ እየጸለያችሁ እንደሆነ እናውቃለን፤ ስለዚህም ጌታ ይባርካችሁ፡፡ አሁን ያለው ነገር ቆሞ እንደገና ተገናኝተን አብረን ጌታን ለማምለክ በጣም እንናፍቃለን፡፡ ቀጥሎ ለቤተክርስቲያን መስጠት ያለብንን አሥራታችንና መባችንን በተመለከተ ከያለንበት ሁነን በታማኝነት እንድንከፍል ከዚህ በታች ያሉትን ዘዴዎች እንድትጠቀሙ እናሳስባለን፡፡…

Read More