eectoronto

ስፍራህን አትልቀቅ | በዶ/ር ድልነሳው ቸኮል

የእሴይ ልጅ ዳዊት፥ ገና ለግልላጋ ወጣት በነበረበት ጊዜ፥ በቤተሰብ ውስጥ ስፍራና ቦታ ያልተሰጠው ከመሆኑ የተነሣ በዚያ ማኅበረሰብ ውስጥ እጅግ ዝቅተኛ ግምት የሚሰጠውን የእረኝነት ሥራ እንዲሠራ በቤተሰቡ ተመድቦ፥ ውሎው እና አዳሩ በዱር በገደሉ የአባቱን በጎች መጠበቅ ነበር። ዳዊት በአደራ የተሰጡትን በጎች፥ በሙሉ ልቡ፥ የሚያስፈልጋቸውን በማድረግ ይንከባከባቸው ነበር፡፡ ከዚያም አልፎ፥ ለበጎቹ ደኅንነት የራሱን ሕይወት እንኳ ለአደጋ አሳልፎ…

Read More

ኅብረታችን | በፓስተር ዶ/ር ኤፍሬም ላእከማርያም

ክርስትና በክርስቶስ አምኖ የዘላለምን ሕይወት ማግኘት ነው፡፡ ክርስትና በክርስቶስ ከእግዚአብሔርና ከሌሎች ሰዎች ጋር ኅብረት ማድረግ ነው፡፡ በዚህ ምድር አያሌ ማኅበራት ያሉ ቢሆንም የክርስትና ኅብረት ግን ለየት የሚያደርገው እግዚአብሔር ራሱ የሚገኝበት ኅብረት መሆኑ ነው፡፡ ስለሆነም ዮሐንስ በጻፈው 1ኛ መልዕክቱ ላይ፦ “እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ…

Read More

እግዚአብሔር መድጏኒት ነው | በፓስተር ዶ/ር አለማየሁ ጎንደሬ

እግዚአብሔር መድጏኒት ነው።ኢሳይያስ 43:3, ሉቃስ 2:11 ኮቪድ 19 የዘመናችን አስፈሪ ወረርሽኝ በሽታ አለምን እጅግ ከማሳሰብ አልፎ ጭንቀት እንቅልፍና ሰላም ማጣትን ያስከተለ እንደሆነ የታወቀ ነው። ለዚህ ኮሮና ቫይረስ መድጏኒት ለማግኘት በአለም ያሉ ጠቢባንና የምርምር ሰዎች ሌት ተቀን ቢለፉም በቅርብ መፍትኸ የሚሰጥ አልተገኘም።

Read More

Ethiopian Evangelical Church in Toronto Donated $50K (CAD) to Ethiopia to help fight spread of COVID-19 | የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በቶሮንቶ የኮቪድ19 ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚውል የ$50,000 (ሃምሳ ሺ) የካናዳ ዶላር እርዳታ ለግሳለች

English አማርኛ English The Ethiopia Evangelical Church in Toronto (EECT) praises actions taken by the federal government of Ethiopia, the various levels of local governments, the religious and community organizations and individuals to reduce the spread of COVID-19 in Ethiopia. The EECT responds to the urgent rescue request by the Ethiopian people by donating $50,000…

Read More