ስፍራህን አትልቀቅ | በዶ/ር ድልነሳው ቸኮል

የእሴይ ልጅ ዳዊት፥ ገና ለግልላጋ ወጣት በነበረበት ጊዜ፥ በቤተሰብ ውስጥ ስፍራና ቦታ ያልተሰጠው ከመሆኑ የተነሣ በዚያ ማኅበረሰብ ውስጥ እጅግ ዝቅተኛ ግምት የሚሰጠውን የእረኝነት ሥራ እንዲሠራ በቤተሰቡ ተመድቦ፥ ውሎው እና አዳሩ በዱር በገደሉ የአባቱን በጎች መጠበቅ ነበር። ዳዊት በአደራ የተሰጡትን በጎች፥ በሙሉ ልቡ፥ የሚያስፈልጋቸውን በማድረግ ይንከባከባቸው ነበር፡፡ ከዚያም አልፎ፥ ለበጎቹ ደኅንነት የራሱን ሕይወት እንኳ ለአደጋ አሳልፎ…

Read More

ኅብረታችን | በፓስተር ዶ/ር ኤፍሬም ላእከማርያም

ክርስትና በክርስቶስ አምኖ የዘላለምን ሕይወት ማግኘት ነው፡፡ ክርስትና በክርስቶስ ከእግዚአብሔርና ከሌሎች ሰዎች ጋር ኅብረት ማድረግ ነው፡፡ በዚህ ምድር አያሌ ማኅበራት ያሉ ቢሆንም የክርስትና ኅብረት ግን ለየት የሚያደርገው እግዚአብሔር ራሱ የሚገኝበት ኅብረት መሆኑ ነው፡፡ ስለሆነም ዮሐንስ በጻፈው 1ኛ መልዕክቱ ላይ፦ “እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ…

Read More

እግዚአብሔር መድጏኒት ነው | በፓስተር ዶ/ር አለማየሁ ጎንደሬ

እግዚአብሔር መድጏኒት ነው።ኢሳይያስ 43:3, ሉቃስ 2:11 ኮቪድ 19 የዘመናችን አስፈሪ ወረርሽኝ በሽታ አለምን እጅግ ከማሳሰብ አልፎ ጭንቀት እንቅልፍና ሰላም ማጣትን ያስከተለ እንደሆነ የታወቀ ነው። ለዚህ ኮሮና ቫይረስ መድጏኒት ለማግኘት በአለም ያሉ ጠቢባንና የምርምር ሰዎች ሌት ተቀን ቢለፉም በቅርብ መፍትኸ የሚሰጥ አልተገኘም።

Read More

በግምባራቸው ወደቁ የእግዚአብሔርም ክብር ተገለጠላቸው

ሁለት ሚልዮን የሚያህል ሕዝብ በውኃ ጥም ሲያጉረመርም መሪዎች ምን ማድረግ ይቻላሉ? ምንስ ማለት ይችላሉ? የምድረ በዳ ጉዞ እምነትን የሚፈትን ጉዞ ነው፣ አማኝ የሚናወጥበትና የሚበጠርበት ጉዞ ነው። ሰው በምድረ በዳ ሲያልፍ እንኳን በመሪዎች ላይ በእግዚአብሔር በራሱም ላይ እንኳ ብዙ መናገር የሚቃጣበት ወቅት ነው። አንዴ ይህ አማረኝ፣ አንዴም ያ አማረኝ እያሰኘ በመጎምጀት፥ ነገር ግን ባለ መርካት ጉዞ…

Read More