ኅብረታችን | በፓስተር ዶ/ር ኤፍሬም ላእከማርያም

ክርስትና በክርስቶስ አምኖ የዘላለምን ሕይወት ማግኘት ነው፡፡ ክርስትና በክርስቶስ ከእግዚአብሔርና ከሌሎች ሰዎች ጋር ኅብረት ማድረግ ነው፡፡ በዚህ ምድር አያሌ ማኅበራት ያሉ ቢሆንም የክርስትና ኅብረት ግን ለየት የሚያደርገው እግዚአብሔር ራሱ የሚገኝበት ኅብረት መሆኑ ነው፡፡ ስለሆነም ዮሐንስ በጻፈው 1ኛ መልዕክቱ ላይ፦ “እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ…

Read More

እግዚአብሔር መድጏኒት ነው | በፓስተር ዶ/ር አለማየሁ ጎንደሬ

እግዚአብሔር መድጏኒት ነው።ኢሳይያስ 43:3, ሉቃስ 2:11 ኮቪድ 19 የዘመናችን አስፈሪ ወረርሽኝ በሽታ አለምን እጅግ ከማሳሰብ አልፎ ጭንቀት እንቅልፍና ሰላም ማጣትን ያስከተለ እንደሆነ የታወቀ ነው። ለዚህ ኮሮና ቫይረስ መድጏኒት ለማግኘት በአለም ያሉ ጠቢባንና የምርምር ሰዎች ሌት ተቀን ቢለፉም በቅርብ መፍትኸ የሚሰጥ አልተገኘም።

Read More

ኢየሱስ ቤቱን ያጸዳል! | ፖስተር ዶ/ር አለማየሁ ጎንደሬ

“ኢየሱስ ወደ መቅደሰ ገባና በመቅደሱ የሚሸጡትንና የሚገዙትን ሁሉ አወጣ: የገንዘብ ለዋጮችንም ወንበሮች ገለበጠና ቤቴ የጸሎት ቤት ተብሎ ተጽፎአል: እናንተ ግን የወንበዶች ዋሻ አደረጋችጏት አላቸው”። ማቴዎስ 21:12-13

Read More